ማስታወቂያ
መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለመጀመሪያ ዲግሪ ነጻ የትምህርት ዕድል ፈላጊዎች በሙሉ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ወስደው ለወንዶች 480 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶችና አካል ጉዳተኞች 450 እና ከዚያበላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በመንግስት ስፖንሰር አድራጊነት የትምህርት ዕድል (ስኮላርሽፕ) በመስጠት በመደበኛ መርሃ ግብር ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም መስፈርቱን የሚያሟሉና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መማር የሚፈልጉ አመልካቾች ከመስከረም 6 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለማመልከት የሚያስፈልጉ፣
የ12ኛ ክፍል ካርድ ውጤት ኮፒ
የማመልከቻ ቦታ፤