Submitted by TANA on

የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባር  የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ  መደበኛ እና የማታ ተማሪዎች በሙሉ:- 
የ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከዚህ በታች በተገለጸው ቀን እና ቦታ መሆኑን እናሳውቃለን።
2017 ዓ.ም Freshman እና በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት ተማሪዎች የነበራችሁ ከመስከረም 05 - 06/2018 ዓ.ም  በሚከተሉት ካምፓሶች ሪፖርት እንድታደርጉ
የግቢ ምደባ
Peda: 
Other Social Science and Other Natural and Health Science
Tibebe Gion: 
Anesthesia, Comprehensive Nursing,  Midwifery, Pharmacy, Medicine 
Poly: 
Engineering & Technology
Gish Abay: Law
Zenzelima: Veterinary Medicine 
ሌሎች ነባር  የቅድመ ምረቃ  እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 08 - 09/2018 ዓ.ም ፕሮግራሞቹ በሚገኙበት ካምፓሶች የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን።
ነባር የቅድመ ምረቃ  እና ድህረ ምረቃ የማታ (Extension) ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 15 - 16/2018 ዓ.ም ፕሮግራሞቹ በሚገኙበት ካምፓሶች የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፤
በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።
በሁሉም ፕሮግራሞች የግብርና ኮሌጅ፣ የእንስሳት ህክምና ፣ የስነ ምድር እና የአደጋ መከላከል ት/ቤት ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት በዘንዘልማ ካምፓስ መሆኑን እንገልጻለን።
ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

photo