የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች ሙያዊ የኮምፒዩተር ስልጠና ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለተለያዩ የተቋሙ አስተዳደር የሥራ ክፍል ሰራተኛች ሙያዊ የኮምፒዩተር ስልጠና ከ14/03/2013 ዓ.ም እሰከ ከ22/03/2013 ዓ.ም ሰጠ፡፡

Date: 
Tue, 12/01/2020
Image: 
Place: 
Bahir Dar University
Share