ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት ኢንስቲትዩት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

29 Oct, 2025


በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት ኢንስቲትዩት መካከል በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም ተፈራረሙ ፡፡

የመግባቢያ ሰነዱ ዋና አላማ በኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት ኢንስቲትዩት እና በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መካከል የሥራ ግንኙነት መፍጠር ሲሆን ተዋዋይ ወገኖች የጋራ ፍላጎቶችን፣ መርኃ-ግብሮችን እና ተግባራትን በጋራ ለማቀድና ለመተግበር ይችሉ ዘንድ መረጃ እንዲለዋወጡ ማገዝ ነው ።

ይህ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ አስገዳጅ ያልሆነ፣ ነገር ግን መደበኛ የሆነ የጋራ ስልታዊ ጠቀሜታ ባላቸው መስኮች በጋራ ለመሥራት በተለይም በዓለም አቀፍ የብዝኃ-ሕይወት ስምምነቶች እና በብሔራዊ ልማት ዕቅዶች ውስጥ ኢትዮጵያ ለገባችው ቃል ኪዳን አስተዋፅዖ ለማድረግ ያላቸውን ፍላጎት ያሳያል።

ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ)

Submitted by TANA on

ቀን፡ 18/02/2018 ዓ.ም

ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ)

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለDiaster Risk Management and Food Security Studies አካዳሚክ ም/ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመሾም በወጣው ማስታወቂያ በቂ አመልካች ባለመገኘቱ በድጋሜ ማውጣት አስፈልጓል፡፡

ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ለDiaster Risk Management and Food Security Studies አካዳሚክ ም/ዲን

የማወዳደሪያ መስፈርት፡-

1ኛ. የትምህርት ማእረግ/ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት

BDU Alumni and Friends Donated 100k Birr Worth Books to EiTEX Community Library.

28 Oct, 2025

Alumni Stories: BDU Alumni and Friends Donated 100k Birr Worth Books to EiTEX Community Library.

Tibebe Ghion Specialized Hospital, in Collaboration with Israeli Specialists, Provides Advanced Laparoscopic Surgery Services

25 Oct, 2025


(October 25, 2025, Bahir Dar) — Tibebe Ghion Specialized Hospital, in collaboration with a team of specialist doctors from Israel led by Professor Hanoch Kashtan, has successfully provided advanced laparoscopic surgery services to patients.

MPH Students Conduct Community-Based Hygiene and Health Awareness Program in Puntland

26 Oct, 2025


(October 25, 2025,)— Students of the Master of Public Health (MPH) program at Bahir Dar University College of Medicine and Health Sciences – Ethiopia, in collaboration with Global Science University – Galkayo, Puntland organized a community outreach event as part of the College’s Developmental Team Training Program (DTTP).

Announcement for Postgraduate Studies

Submitted by TANA on


The Institute of Land Administration (ILA) at Bahir Dar University (BDU) is pleased to announce that it will offer postgraduate studies for the 2018 E.C academic year in different academic programs. ILA invites qualified candidates who have successfully passed the National Graduate Admission Test (NGAT) to apply for admission to the following Master’s and PhD programs.

University leaders convene at Bahir Dar University

25 Oct, 2025

University Leaders Convene at Bahir Dar University to Reimagine Africa’s Role in a Changing World

University leaders convened at Bahir Dar University to reimagine Africa’s role in a changing world under the theme “Universities’ Dual Mandate in Africa: Harnessing Local Knowledge and Advancing Global Solutions,” at the opening event of the

Bahir Dar University and Amhara Regional Chamber of Commerce Sign MoU for Collaboration

24 Oct, 2025

Bahir Dar University and Amhara Regional Chamber of Commerce Sign MoU for Collaboration

Bahir Dar University's Institute of Land Administration (ILA-BDU) and the Amhara Regional Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ARCCSA) have signed a Memorandum of Understanding (MoU) to facilitate joint work and collaboration.

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የካምፓስ ድልድል

Submitted by TANA on

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የካምፓስ ድልድል

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል በቂ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን እየገለጽን ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ስትመጡ ቀጥሎ ባሉት ግቢዎች የተመደባችሁ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Image removed.ሰላም ግቢ የተመደባችሁ

ወንዶች ከ Aaron Abreham Mengistu እስከ

Tewodros Tsegaye Gebeyaw

ሴቶች Ababel Nigusie Engida እስከ

Etsegenet Getnet Tizazu

ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከእስራኤል ሀገር ከመጡ ከፍተኛ የቀዶ ሕክምና ባለሙያዎች ጋር በመተባበር የሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው።

23 Oct, 2025

ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከእስራኤል ሀገር ከመጡ